ነፃ የስኳር ምርመራ እና የሀኪም ምክክር _ አለም አቀፍ የስኳር ህመም ቀን


አለም አቀፍ የስኳር ህመም ቀን በማስመልከት ረዳት ሜዲካል ፕላዛ ለ አንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ነፃ የስኳር ምርመራ እና የሀኪም ምክክር በተጨማሪም ለስኳር ህመም ሚያስፈልጉ ምርመራዎች ላይ ቅናሽ አድርጎ ይጠብቆታል።

በ 9477 በመደወል ቀጠሮ ይያዙ

ረዳት ሜዲካል ፕላዛ

📞 9477 / 0111136039 / 0111136038
🌐 https://redat-et.com/services/internal-medicine/
📍Bole, Alem Building #2

#Diabetes #Discount #RedatMedicalPlaza #AddissAbaba